ያግኙን

የቤተ ክርስቲያናችን አድራሻ

Laxton Place, Longford Street, London, NW1 3PT

የፖስታ አድራሻ፦

D.G. Holy Trinity Church, Laxton Place,
London, NW1 3PT

View Larger Map


የጽ/ቤት አገልግሎት ሰዓቶች

የቅዳሴ እና ሌሎች አገልግሎቶች ያሉበትን ሰዓት ለማወቅ አገልግሎቶች የሚለውን ገጽ ይመልከቱ።
  • ከሰኞ ዓርብ፦ አስቀድሞ በተያዘ በቀጠሮ ብቻ
  • እሑድ፦ ዘወትር ከቅዳሴ በኋላ
ካለንብ የጽ/ቤት መጣበብ አንጻር ማንኛውንም የጽ/ቤት አገልግሎት በዕለቱ ለመጨረስ የማንችል መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን። ጥያቄዎን በአካል ካቀረቡ በኋላ ቢያንስ እስከሚቀጥለው እሑድ መጠበቅ እንደሚኖርብዎ ከግምት ውስጥ ያስገቡ።

የድርሻዎን እየተወጡ ነው?

ለአገልግሎታችን ቀጣይነት ቋሚ የሆነ ሕንጻ ለማግኘት የደብሩ ሕንጻ ኮሚቴ ሰፊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል።
ለቅድሚያ ክፍያ የሚያስፈልገን መጠን
£600,000
እስከ አሁን የተሰበሰበ
£450,000

የተጠቃሚ መግቢያ